ይዝጉት - close

ጥቅምት 12

/ሚካኤል/ ዘጽጌ 3

ኤፌ 6፡1-9፣ ራእ 12፡1-12፣ሐዋ 7፡ 23-29

ሉቃስ 1216-31

ጥቅምት 19

/ገብርኤል/ ዘጽጌ 4

1ቆሮ 1ዐ፡1-18፣ ራእ 14፡1-5፣ሐዋ 4፡ 19-3ዐ

ማቴዎስ 121-21

ጥቅምት 26

/አባ ሰላማ/ ዘጽጌ 5

ቆላ 1፡1-11፣ ያዕ 1፡1-12፣ ሐዋ 13፡ 6-16

ማቴዎስ 6 25-34

ኅዳር 3

/በአታ/ ዘጽጌ 6

ሮሜ 11፡13-24፣ ራእ 12፡13-18፣ሐዋ 11፡1-11

ማቴዎስ 2133-46

ኅዳር 1

/መስቀል/ ዘአስተምሕሮ 1

ሮሜ 5፡ 1ዐ-21፣ 1ዮሐ 2፡1-17፣ ሐዋ 22፡1-11

ማቴዎስ 65-15

ኅዳር 17

/አባ ገሪማ/ ዘቅድስት /አስተምሕሮ 2/

ቆላ 1፡12-29፣ 1ጴጥ 1፡13-2ዐ፣ ሐዋ 19፡ 19-4ዐ

ኅዳር 24

/ተክለ ሃይማኖት/ ዘምኩራብ /ዘአስተምሕሮ 3/

ዕብ 12፡25-29፣ ያዕ3፡4-12፣ሐዋ 21፡27-4ዐ

ማቴዎስ 823-34

ታህሳስ 1

/ልደታ/ዘመፃጉ /ዘአስተሕሮ 4/

1ቆሮ 2፡1-16፣ 1ዮሐ 5፡1-5፣ሐዋ 5፡34-42

ዮሐንስ 91-41

ታህሳስ 8

/ኪሮስ/ ዘስብከት 1

ዕብ 1፡1-14፣ 2ጴጥ 3፡1-9፣ ሐዋ 3፡17-26

ዮሐንስ 144-51

ታህሳስ 15

/ቂርቆስ/ ዘብርሃን /ዘስብከት 2/

ሮሜ 13፡11-14፣ 1ዮሐ 1፡1-1ዐ፣ ሐዋ 26፡12-18

ዮሐንስ 11-18

ታህሳስ 22

/ዑራኤል/ ዘኖላዊ /ዘስብከት 3/

ዕብ 13፡16-25፣ 1ጴጥ 2፡21-25፣ ሐዋ 11፡22-3ዐ

ዮሐንስ 1ዐ፡ 1-21

ታህሳስ 29

/ማርቆስ/ ዘልደት

ሮሜ 11፡25-36፣ 1ዮሐ 4፡1-8፣ ሐዋ 7፡17-22

ማቴዎስ 2 1-12

ንባባተ ሰናብት

የሳምንቱ መልእክት

መንፈሳዊ ደስታ በዚህ ዓለም ላይ ከሚገኙ ምቾቶችና ሥጋዊ ደስታዎች ሁሉ ትበልጣለች፡፡ ምክንያቱም የዚህ ዓለም ተድላዎች ሁሉ ከንቱ ናቸው፡፡ መንፈሳዊ ደስታ ግን ምንጩ ከእግዚአብሔር ስለሆነና በንፁሕ ሰዎች አእምሮ ስለሚያድር እውነተኛ ደስታ እሱ ነው፡፡ ክርስቶስን መምሰል
Error
  • JFTP::write: Bad response
  • hwdVideoShare can not load until the following Joomla directory has been made writeable: /cache/hwdvsdefault

(if you can't read our Amharic pages, please download the font here: Visual Geez Unicode)

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሥር የምንገኝ ሲታውያን መነኮሳን በአገራችን በአዲስ አበባ፣ በመንዲዳ፣ በሆሣዕናና በጎንደር ገዳማት ሲኖሩን፤ ዓላማችንም በወንጌል ላይ የተመሠረተውን የቅዱስ አቡነ ቡሩክ ደንብን (The Rule of St. Benedict) በመከተል ክርሰቲያናዊ የጥምቀት ጸጋችንን በምልአት በሲታዊ ትውፊት መኖር ነው።.....

ይህም በምንኩስና ሕይወታችን፤ በግላዊም ሆነ ማኅበራዊ ጸሎትና ሥራ በቀጣይነት እግዚአብሔርን የመፈለግና የማመስገን ሕይወት ነው። በአጭር ቃላት ሕይወታችን “ጸሎትና ሥራ” (Ora et Labora) በሚለው ዘመን ጠገብ ትውፊታችን ይገለጻል።

ለዚህም ግብ መሳካት “ከክርስቶስ ፍቅር ምንም ነገር ያለማስበለጥ” የሚለውን ደንባችንን በማሰላሰል ለእግዚአብሔር መንግሥት መስፋትና ምስክርነት በጸጋው ተማምነን ለመኖር የወሰንን ነን።

ከመ በኲሉ ይሴባሕ እግዚአብሔር!- እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።1ጴጥ.4:11

ራድዮ ቫቲካን - ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ ቤኔዲክቶስ 16ኛው የዘንድሮውን የኤውሮጳውያን ዓመት በአፍሪቃ በሚያደርጉት ሐዋርያዊ ጉዞ፣ በጣልያን አገር በሚያደርጉት ሐውጾተ ኖልዎ እና ሌሎች በመንበረ ጴጥሮስ በሚደረጉ ሥርዓተ አምልኮአዊ አገልግሎቶች እንደሚፈጽሙት ከቅድስት መንበር የወጣ ዜና አመልክቷል። ይህንን ያመለክቱት የቅዱስነታቸው የሥርዓተ አምልኮ ተግባሮች መሪ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ጒዶ ማሪኒ ናቸው።

 

ብፁዕነታቸው በሰጡት ማብራርያና በቅዱስነታቸው መርኃ ግብር መሠረት

 

ራድዮ ቫቲካን - ቫቲካን በሚገኘው የሲኖዶስ አዳራሽ እ.ኤ.አ. ቅዳሜ ከጥቅምት 20 ቀን እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2011ዓ.ም አለም ዓቀፍ የለመከላከያ ኃይል አባላት ሐዋርያዊ አገልግሎት ኀላፊ ብፁዓን ጳጳሳት እና ለመከላከያ ኃይል አባላት የነፍስ አባቶች ጉባኤ መካሄዱ ሲገለጥ፣ ይህ ለመከላከያ ኃይል አባላት የሚሰጠው ሐዋርያዊ አገልግሎት የሚመለከት ር.ሊ.ጳ. ብፁዕ ዮሐንስ ጳውሎስ ዳግማዊ እ.ኤ.አ. ሚያዝያ 24 ቀን 1986 ዓ.ም ይፋ ያደረጉት የመከላከያ ኃይል አባላት መንፈሳዊ እንክብካቤ ሐዋርያዊ መመሪያ ድንጋጌ 25ኛው ዓመት በሚዘከርበት በአሁኑ ወቅት የተከናወነ በመሆኑም የጉባኤው ሂደት ለየት እንዲል እንዳደረገው ቅዳሜ ጧት ለተጋባዦች ቫቲካን በሚገኘው በቅዱስ ጳውሎስ ቤተ ጸሎት መሥዋዕተ ቅዳሴ ያሳረጉት የቅድስት መንበር ዋና ጸሐፊ ብፁዕ ካርዲናል ታርቺዚዮ በርቶነ ባሰሙት ስብከት ማስታወሳቸው ተገልጠዋል።

ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ቤኔዲክቶስ 16ኛ ለተጋባዦች ያስተላለፉት ምዕዳን

ቫቲካን ራድዮ - ቅዱስ አባታችን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክቶስ 16ኛው በትውልድ ሀገራቸው ጀርመን የአራት ቀናት ሐዋርያዊ ጉብኝት የሚታወስ ሲሆን ቅድስነታቸው ከመስከረም 22 ቀን እስከ 25 እ.ኤ.አ. ጀርመን ላይ በሚቆዩበት ጊዜ የተለያዩ ሀገረ ስብከቶችን እንደሚጎበኙና ከሀገሪቱ መንግስት የበላይ ባለስልጣናትም ጋር እንደሚገናኙ መርሃ ዑደታቸው ያመለክታል ።

ቅዱስ አባታችን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክቶስ ሐዋርያዊ ዑደት የሚካሄድባቸው የጀርመን ሀገረ ስብከቶች ርእሰ ከተማ በርሊን፣ ኤርፉርት፣ ፍራይቡርግ እና ኤትዘልስ ባኽ መሆናቸው ታውቋል።
የጀርመን ሕዝብ ብዛት 82 ሚልዮን ሲሆን ከዚህም ውስጥ 25 ሚልዮኑ ካቶሊካውያን መሆናቸው ይታወቃል። ቅዱስነታቸው በቡንደስታግ በጀርመን ፓርላማ ተገኝተው ንግግር እንደሚያደርጉም የጀርመን ሐዋርያዊ ዑደታቸው መርሃ ዑደት ያሳያል።
ለመንበረ ሐዋርያ ቅዱስ ጰጥሮስ ከተሰየሙ ከ2005 እ.ኤ.አ. በኋላ የትውልድ ሀገራቸው የሆነችውን ጀርመንን ሲጐበኙ ይህ ለሦስተኛ ጊዜ መሆኑ የሚታወስ ነው።
የቅዱስ አባታችን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክቶስ 16ኛው የጀርመን ሐዋርያዊ ዑደት እግዝአብሔር ባለበት ቦታ መጻኢ አለ ሕይወት አለ በሚል መሪ ቃል እንደሚከናወን የቫቲካን መግለጫ አስታውቋል።  በጀርመን የቅድስት መንበር ሐዋርያዊ ወኪል አምባሳደር ብፁዕ አቡነ ጂ ክላውደ ፐሪሰት እንዳመለከቱት፡

ንኡሳን ገጾች

ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን

Get Adobe Flash player